“በረመዷን የቆየ ቂም በይቅርታ ተሽሮ፣ አብሮነት የሚጠናከርበት ነው” ሼህ አሕመድ አወል
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ እስልምና ምክር ቤት ለ1ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የኮምቦልቻ ከተማ እስልምና ምክር ቤት ዋና ሠብሣቢ ሼህ አሕመድ አወል የረመዳን የመጨረሻዋ ቀን ሕዝበ...
የረመዳን ማሳረጊያው – ሶላት!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ ወር ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ልዩ ወር ነው። ይህ ልዩ ወር በዕምነቱ ተከታዮች ከመወደዱም በላይ ቅዱስ ወር እያሉም ይጠሩታል። ይህ ወር ማሳረጊያው ታዲያ ኢድ ይኾናል። ይህ ቀን የሃይማኖቱ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጂሪያ የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት። የዒድ-አልፊጥር በዓል በሂጅራ አቆጣጠር የተከበረውን የረመዳን ወር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“ዒድ አል ፈጥር” የረመዳን ጾምን የማጠናቀቂያ በዓል ነው፡፡ ዒድ አል ፈጥር “የምስጋና፣ የበጎ አድራጎት እና የወንድማማችነት/እኅትማማችነት”...
ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በቤተሰብ፣ በማኅበረሰብ እና በሀገር ላይ የሚደርስ ጥቃት በመኾኑ በጋራ መከላከል...
ጎንደር፡ መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከጎንደር ቀጣና የዞን እና የወረዳ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የሴቶች ጥቃት እና...








