“ለሀገራችን ሰላም ዱዓችንን መቀጠል አለብን” ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ እንኳን ለ1...

ዒድ ሲከበር የኢትዮጵያዊያንን የአብሮነት እና የመረዳዳት መልካም እሴቶች በማንፀባረቅ ሊኾን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛ የዒድ አል ፈጥር በዓል በአዳማ ከተማ ዑመር መስጊድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክንውኖች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ አሚኮ ያነጋገራቸው የአዳማ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ዒድ ሲከበር የኢትዮጵያዊያንን የአብሮነት እና...

የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በዓሉ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና...

የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በታላቁ የረመዳን ወር መጨረሻ ላይ በመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በባሕር ዳር ከተማ ከጠዋት ጀምሮ በተለያዩ...

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል። ቀደማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና...