“የጎንደርን ከፍታ ለማስቀጠል አብሮነትን ማጠናከር ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው

ለሰው ማዘንን እና ለሰላም መትጋትን ማስቀደም እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ዑለማ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሼህ ኢብራሂም ሙሐመድ ገለጹ። ጎንደር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ አጼ ፋሲለደስ ስቴዲየም ተከብሯል። በበዓሉ የሙስሊሙ...

“በረመዳን ጾም ወቅት የነበረዉ መረዳዳት እና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” የመንግሥት ኮሙዩኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፏል። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባስተላለፈው መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ...

የዒድ አል ፈጥር በዓል በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው።

ደሴ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በኮምቦልቻ ከተማ የሃይማኖቱ አባቶች እና ተከታዮች በተገኙበት በሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በበዓሉ ላይ የተገኙት የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ ሙሃመድአሚን የሱፍ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

” ቃል በገባነው መሠረት ቃላችን ጠብቀን አስረክበናል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ...

የባሕር ዳር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምስጋና አቀረበ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከተማ አሥተዳደሩ ለሠጠው መስገጃ ቦታ ምስጋና አቅርቧል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሙሐመድ ዑስማን ላለፉት 20 ዓመታት...