የአድማ መከላከል አባላት በኮኪት ከተማ አቀባባል ተደረገላቸው።
ገንዳ ውኃ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በብርሸለቆ ያሠለጠናቸው የ33ኛው ዙር አድማ መከላከል አባላት በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ኮኪት ከተማ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በመርሐ ግብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች፣ የዞኑ፣...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት ሥነ ሥርዓት አካሄደ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የማዕድ ማጋራት ተካሄዷል።
የማዕድ ማጋራቱ በከተማው ሁሉም ክፍለ ከተሞች ባሉ የምገባ ማዕከላት ተካሂዷል።
በቦሌ ክፍለ ከተማ በተስፋ ብርሃን...
የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተቱ ሁሉ ምስጋና አቅርቧል።
ከፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ...
ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር የመረዳዳት እሴቶችን በማጎልበት ሊኾን እንደሚገባ የከሚሴ ከተማ እስልምና...
ከሚሴ: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በከሚሴ ከተማ ተከብሯል።
ሕዝበ ሙስሊሙ የመረዳዳት እሴቶችን በማጎልበት የዒድ አልፈጥር በዓልን ሊያከብር እንደሚገባ የከሚሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሼህ ሁሴን...
የሃይማኖት ተቋማትን ማጠናከር በሥነ ምግባር የተገራ ትውልድ ማፍራት የሚያስችል መኾኑ ተመላከተ።
ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል። የዒድ ሶላቱ ከተማ አስተዳደሩ በሰጠው ቦታ ተከብሯል።
በዓሉ ከማለዳ ጀምሮ ዘካትል ፊጥር በማውጣት ከዚያም በመስገጃ ቦታ ተክቢራ፣...








