የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ያገኘው ነጻነት የሀገራዊ ለውጡ ታላቅ ትሩፋት ነው።

ሁመራ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትናንትን፣ ነገን እና ዛሬን በማስተሳሰር የሀገራችንን ልዕልና እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሕብረት አባላት ውይይት አድርገዋል። ሕብረቱ የሀገራዊ ለውጡን...

“መመካከር ያስተሳስራል፤ አንድነትንም ያጠነክራል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተመካከሩ ችግሮቻቸውን ፈትተዋል። አለመግባባቶቻቸውን ቀርፈዋል። አንድነታቸውን አጠንክረዋል። የተመካከሩ ተግባብተዋል። ተሳስረዋል። እንደ ዓለት ጠንክረዋል። ለሀገራቸውም የተሻለውን ሃሳብ መርጠዋል። ሀገራቸውን በተሻለው ሃሳብ መርተዋል። አሳድገዋል። መመካከር ደም መፋሰስን ታስቀራለች። ቂም እና...

በሀገር ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንደሚያበረክቱ የኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡

ደሴ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽሕፈት ቤት "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የውይይቱ...

“የመስኖ ሥራ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ነው” አርሶ አደር

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዝናብ አጠር በመኾኑ በየጊዜው ድርቅ ይከሰትበታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የአካባቢው ሕዝብ ለእርዳታ የተጋለጠ ነው። በአንጻሩ አካባቢው ዓመቱን ሙሉ የማያቋርጡ ወንዞች እና የከርሰ ምድር ውኃ ባለቤትም...

የሕዝቡን ሰላም እና ደኅንነት ማረጋገጥ ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያዉያን ልዕልና" በሚል ሀሳብ ከአባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም...