ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በሂደት የሚገነባ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በየደረጃው የሚገኙ የሕዝብ ተወካዮችን እና መሪዎችን በዴሞክራሲያዊ መንገድ በድምጽ አሰጣጥ የሚመርጡበት ሥርዓት ነው። የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መካሄድ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር ዕድገት አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው፡፡
ለመኾኑ ዴሞክራሲያዊ...
በጦርነት የወደመው የአዳርቃይ ሆስፒታል ሙሉ ጥገና ሊደረግለት ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሟላ የጤና አገልግሎት ማግኘት ለአዳርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች የረጅም ጊዜ የመልካም አሥተዳደር ጥያቄ ኾኖ ቆይቷል። መንግሥትም ለጥያቄው ምላሽ ለመስጠት በወረዳው የሆስፒታል ግንባታ አከናውኗል። ነገር ግን ሆስፒታሉ በመጠናቀቅ ላይ እያለ...
ምርጫ ነክ መረጃዎች ተዛብተው እና አሳሳች ኾነው እንዳይቀርቡ ጥረት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በያዝነው ሳምንት በምርጫ እና በድኅረ ምርጫ ወቅት ሊፈጠሩ የሚችሉ ምርጫ ነክ ሐሰተኛ እና አደናጋሪ መረጃዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የብሔራዊ ትብብር ስምምነት ይፋ አድርጓል።
በይፋ...
የፕላስቲክ ምርቶችን ከመጠቀም የሚከለክለው አዋጅ ምን ምን ጉዳዮችን ይዞ ይኾን?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለ19 ዓመታት ያህል ስትጠቀምበት የነበረውን የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የሚያትተውን አዋጅ አሻሽላ በአዲስ አዋጅ ተክታለች። አዋጅ ቁጥር 513/1999 ተብሎ ሲጠራ የነበረው አዋጅ በአዲሱ 1383/2017 ተተክቷል።
ይህ አዋጅ ባለፈው...
የዳንግላ-ጃዊ አስፋልት መንገድ ሥራ ለምን ተቋረጠ?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአስፋልት መንገዶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ሲጠናቀቁ መንገዱ ለተሠራለት አካባቢ ማኅበረሰብ ሰፊ ግልጋሎት ከመስጠት ባሻገር ሀገርን ከተጨማሪ ወጭ የማዳን ጉልህ ድርሻ አላቸው።
ኾኖም ግን በተለያዩ ምክንያቶችን በርካታ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ...








