“ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ሰላምን ማስፈን አስፈላጊ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ደሴ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሰዎች በማኅበረሰብ ላይ የተመሰረተ ማኅበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ ለሃይማኖት መሪዎች እና ለማኅበረሰብ ተወካዮች በኮምቦልቻ ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላልፉት በምክትል...

የሥርዓተ ምግብን ደኅንነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን የፌደራል ግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከፌደራል ግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የግብርና ልማቱን ያፋጥናሉ በተባሉ፦ 👉 በብሔራዊ የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ስትራቴጂ ለተቀዳሚ የግብርና ምርቶች፣ 👉 ብሔራዊ የድኅረ ምርቶች አያያዝ ስትራቴጂ፣ 👉 በብሔራዊ...

በጎንደር ከተማ የከተማ አውቶብሶች ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ መኾናቸው ተገለጸ።

ጎንደር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አውቶቡሶች ለመንግሥት ሠራተኞች አገልግሎት እንዲሰጡ መመደባቸው ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ምቹ ሁኔታን መፍጠራቸውን የጎንደር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ተናግረዋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አራት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን በመግዛት ለከተማዋ...

ወጣት አፍሪካውያንን ለአሕጉሪቱ ልማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ዓላማው ያደረገ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎አፍሪካዊ ወጣቶችን ለልማት መጠቀም ላይ መሰረት ያደረገ የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባዔ ነው ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ የሚገኘው። "የወጣቶችን አቅም ለበለፀገች አፍሪካ" በሚል መሪ መልዕክት...

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በብሔራዊ የምግብ ሥርዓት ስትራቴጂዎች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ልማቱን ያፋጥናሉ በተባሉ:- 👉በብሔራዊ የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ስትራቴጂ ለተቀዳሚ ለተቀዳሚ የግብርና ምርቶች፣ 👉 ብሔራዊ የድኅረ ምርቶች አያያዝ ስትራቴጂ እና 👉 በብሔራዊ የምግብ ሥርዓት ስትራቴጂዎች እንዲሁም...