በአማራ ክልል ነገ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ሥራ ይጀመራል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የሚያደርገውን የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ አስመልክቶ መግለጫ እየሰጠ ነው። መግለጫውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) እና ኮሚሽነር...

በተሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች የተራቆቱ አካባቢዎች መልሰው እንዲያገግሙ ማድረግ መቻሉን የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን...

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የተቀናጀ ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎችን ተመልክተዋል። የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ወጣ ገባ የመሬት አቀማመጥ ያለው እንደ...

በሐረሪ ክልል እየተተገበረ ያለው የሌማት ትሩፋት ለሌሎች ክልሎች ተምሳሌት መኾን የሚችል ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንጅነር አንዋር ሽምሰዲን በሀረሪ ክልል ሐረር ከተማ ነዋሪ ነው። በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ከተሠማሩ ወጣቶች አንዱ ነው። ባለፈው ዓመት ሦስት ኾነው በማኅበር በመደራጀት 3ሺህ 500 እንቁላል ጣይ ደሮዎችን...

“ከመጋቢት እስከ መጋቢት ባለፉት ሰባት ዓመታት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥርዓተ መንግሥታት ሽግግሯ ደም አፋሳሽ እንደኾነ ተደጋግሞ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ከዘውዳዊ እስከ ዘመናዊ የመንግሥት አሥተዳደር ልምምዷ የየዘመኑን ትውልድ ሕይዎት የቀጠፈ ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡ አንዱ ወርዶ ሌላው ሲተካ "አፍርሶ መሥራት፤...

ሀገራዊ ክብርንና ሉዓላዊነትን ለመጠበቅ በምግብ ራስን በመቻል ከተረጅነት መላቀቅ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ሥራዎች አተገባበር እና ውጤቶች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩም ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የኮሙዩኒኬሽን እና የሚዲያ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።...