“ስለ እናቶች እንባ ብሎ ሁሉም ወደ ውይይት ይምጣ” በሀገራዊ ምክክር ተሳታፊ ሴቶች
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ችግር በገጠማት ቁጥር ሴቶች፣ ሕጻናት እና አካል ጉዳተኞች ቀዳሚ ሰለባዎች ናቸው። በአማራ ክልል በተደጋጋሚ በተከሰተው ግጭትም በርካታ ሴቶች በየቦታው ጾታዊ ጥቃት እና ተያያዥ ችግሮችን ማስተናገዳቸው ይታወሳል። በርካታ...
ለሀገር እና ለሕዝብ የሚጠቅም አጀንዳ መቅረት የለበትም።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ እያሰባሰበ ነው። ሕዝብ የመረጣቸው ተሳታፊዎችም አጀንዳቸውን እያዋጡ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕቅድ ክትትልና ግምገማ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ቡድን መሪ...
በአፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የሚመራ ልዑክ በዓለም አቀፍ የፓርላማ ጉባኤ እየተሳተፈ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የሚመራው ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የሚመራው የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የፓርላማ አባላት ልዑክ በ150ኛው ዓለም አቀፍ የፓርላማ ኅብረት ጉባኤ...
የበርሚል ጊዮርጊስ ጸበልን ሀገረ ስብከቱ መከፈቱን እስኪያውጅ ድረስ አማኞች ወደ ቦታው እንዳይሄዱ የምዕራብ ጎንደር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ወረዳ በርሚል ጊዮርጊስ ተብሎ የሚጠራው ሥፍራ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱ ተገልጿል። የኮሌራ በሽታን መከሰት ተከትሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት...
በአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት እንደቀጠለ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2017 (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን የትናንት ችግሮችን ለመፍታት፣ የዛሬ አለመግባባቶችን ለማረም፣ ለነገ ጠባሳ የሚኾኑትን ጥሎ ለማለፍ እየመከሩ ነው።
በምክክር የኢትዮጵያ ችግሮች ይፈታሉ፤ ግጭቶች ይቆማሉ፤ አለመተማመን እና መጠራጠሮች በመተማመን ይቀየራሉና። በታሪክ የተመካከሩ ችግሮቻቸውን...








