ነውራል ኔትወርክ (የነርቭ አውታር መረብ) ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ስናወራ ሁለት ንዑስ ክፍሎች አብረው ይነሳሉ። እነዚህም ማሽኖችን የማስተማር ሂደት እና ጥልቅ አስተውሎት ናቸው። ለሁሉም ጥላ የኾነው ጽንሰ ሃሳብ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ነው። ጠቅለል...

“ሁሉም አሸናፊ ኾነው የሚወጡበትን ዐውድ ለመፍጠር ምክክሩ አስፈልጓል” ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳ ማሠባሠብ ሁለተኛውን ምዕራፍ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) እንዳሉት ምክክር እስካኹን የተፈጠሩ ችግሮችን ዋነኛ ምንጭ ለመለየት...

“የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ የሚሄድበት አሠራር የለውም” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል እያደረገ የሚገኘውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ሁለተኛ ምዕራፍ ማካሄድ ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የባለድርሻ አካላት ክልላዊ የምክክር መድረክ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ የማሠባሠብ ሥራውን እያከናወነ ነው። የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሠባሠብ እና ለአጠቃላይ የምክክር ጉባኤው ወኪሎችን የመምረጥ ሥራ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል።...

ዜጎች ፈተና ሳይበግራቸው ትልቁን ምስል አሳይተዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም እና ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የአጀንዳ ማሰባሰብ አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም...