የእምቦጭ አረምን በርብርብ ማስወገድ ካልተቻለ ዘርፈ ብዙ የብዝኅ ሕይዎት አደጋ እንደሚያስከትል የዘርፉ ተመራማሪ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደልጊ ዙሪያ ነዋሪ የኾኑት አቶ ወርቁ እንየው አምስት የቤተሳብ አባላትን ዓሳ በማስገር እንደሚያስተዳድሩ ተናግረዋል፡፡ ”ጣና ሐይቅ ሕይዎታችን ነው ” የሚሉት አቶ ወርቁ ዓሣ ከማስገር ባለፈ...
የብዙዎች ፈተና!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነት የዘመኑ የዜጎች ፈተና ነው። ብዙዎች የኑሮን ዳገት መውጣት ፈተና ኾኖባቸዋል። ወር እስከ ወር መድረስ ፈተና የሚኾንባቸው የመንግሥት ሠራተኞች፣ ለልጆቻቸው ምን እናቅርብ የሚሉ እናቶች ብዙዎች ናቸው። አንድ...
የደሴ ከተማን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ ነው።
ደሴ: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማው በመደበኛ እና በሕግ ማስከበር ተግባራት ላይ በዘጠኝ ወሩ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል።
የሰላም አሥከባሪ አባል የኾኑት 50...
በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች የመመለሥ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን...
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በትኩረት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን አስታውቋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ተክለየስ በለጠ ከአሚኮ ደብረ ብርሃን 91 ነጥብ 4 የኤፍ ኤም ጣቢያ የማዕዘን...
የውስጥ ጥንካሬ እና ዐቅም ለውጭ ግንኙነት ስኬታማነት ፋይዳው ትልቅ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውስጥ ጥንካሬ እና ዐቅም ለውጭ ግንኙነት ስኬታማነት ፋይዳው የላቀ በመኾኑ በዚህ ላይ አተኩሮ መሥራት እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገልጸዋል፡፡
“ዓላማ ተኮር ተግባቦት ለኢትዮጵያ መንሰራራት” በሚል...








