የደሴ ከተማ ሕዝብ ሠንደቅ ዓላማውን በማክበር ምሳሌ የሚኾን ሕዝብ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሠንደቅ ዓላማ ሥርዓት ዘወትር ጠዋት እና ማታ በሚከበርበት ደሴ ከተማ ዓደባባይ ተከብሯል። የሠንደቅ ዓላማ ቀንን ማክበር በክብር ስለ ሰንደቁ የወደቁትን ለማሰብ እና ለትውልድም አብሮነትን ማሳያ እንደሚኾን በበዓሉ ላይ የታደሙ...

የፖሊዮ ክትባት ለምርጫ የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊዮ ወይንም የልጅነት ልምሻ በዓይን በማይታይ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። በዓይነ ምድር በተበከለ ምግብ ወይም ውኃ ከበሽተኛ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው ይተላለፋል። በሽታው የነርቭ ሥርዓትን በማጥቃት የእጅ፣...

ፈተናዎች ያልበገሩት የቀለም ሰው

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በችግርም ውስጥ አልፎ በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ከቻሉ ተማሪዎች መካከል ተማሪ አማኑኤል ዓለምነህ አንዱ ነው። ተማሪ አማኑኤል በሀገር አቀፍ ፈተናው 526 ነጥብ ማስመዝገብም የቻለ ተማሪ ነው። ተማሪ...

ልጆች የፖሊዮ ክትባትን እንዲወስዱ የሁሉም ወላጆች ግዴታ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፖሊዮ ወይም የልጅነት ልምሻ ክትባት እየተሰጠ ነው። ክትባቱ በ8 ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች መሰጠት ከጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ቀበሌ 16 ዋርካው ሰፈር ነዋሪ...

የፍትሕ አገልግሎቱን ለማዘመን እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።

ደባርቅ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፍርድ ቤቱ የ2018 ዓ.ም የመደበኛ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ቢምረው ካሳ የፍትሕ ተቋማት የሕግ...