ሕዝብ መከላከል በሚችላቸው በሽታዎች እንዳይጠቃ ጠንካራ የተግባቦት ሥራ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ፎረም እያካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የመገናኛ ብዙኀን እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት የሕዝብን ጤና ለመጠበቅ...

“ሀገራዊ የብልፅግና ግባችንን እና ዓመታዊ እቅዶቻችንን ለማሳካት ተቋማት ቀን ከሌት ሊተጉ ይገባል” ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ እና የዘርፎች ዕቅድ አፈጻጸም ከፌደራል ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ጋር መገምገም መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች በአዲስ ፈቃድ መሰጠቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የልማት ቀጣናዎች ተብለው ከተለዩት አካባቢዎች ውስጥ የምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። አካባቢው በተለይም ሰፊ ሊታረስ የሚችል መሬት እና ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ ወንዞች ያሉበት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሸለመ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄዱ ሁለት መርሐግብሮች ተሸልሟል። አየር መንገዱ ሽልማቱን ያገኘው “በአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ምግብ አቅርቦት አየር መንገድ” ሽልማት እና በአፍሪካ በቀዳሚነት በተረከባቸው ኤርባስ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት:-

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት:- 👇 "ሁላችንም በተሰማራንበት ዘርፍ ለሀገራችን ዕድገት እና ብልፅግና እስካሁን ባገኘናቸው ስኬቶች ሳንረካ ሌት ተቀን መሥራታችንን መቀጠል ይገባናል።"