ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት በርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ...
ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ አረፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ አርፈዋል።
ባጋጠማቸው ሕመም ረዘም ላለ ጊዜ ሆስፒታል የቆዩት የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ማረፋቸው ተገልጿል።
ዴይሌ ኤክስፕረስ...
የትንሣኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን የትንሣኤ በዓል በሰላም እንዲከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርቧል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ እና የሕዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ...
” የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነው፣ እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አክብረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት የትንሣኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ...
በበዓል ጊዜ በጋራ በማሳለፍ የኢትዮጵያን እሴት የበለጠ ማጠናከር እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከካሳንቺስ ለልማት ተነስተዉ በገላን ጉራ የሰፈሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ጎብኝተዋል። ለበዓል...








