ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ከሚሴ: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2017/18 የምርት ዘመን የሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል።
በመድረኩ የተሳተፉ የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች በምርት ዘመኑ የተሻለ ምርት ለማምረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በፖፕ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።
ከኢትዮጵያ...
በጀትን በአግባቡ በመጠቀም ልማትን ለማፋጠን የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የክልሉን የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የበጀት አጠቃቀምን ከመሥሪያ ቤቶች ጋር ገምግሟል፡፡ የበጀት አጠቃቀሙ ከጊዜ ጊዜ እየተሻሻለ ቢኾንም ውስንነቶች መኖራቸው በግምገማው ተመላክቷል፡፡ ውስንነቶች እንዲስተካከሉም...
በመልካም አስተሳሰብ እና ተግባር ብቁ የኾኑ መሪዎችን እና አባላትን ለማፍራት ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎጃም ዞን ጠንካራ ፓርቲ እና መንግሥት በመገንባት ሁለተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም በዞን ደረጃ እየተገመገመ ነው።
በዘጠኝ ወሩ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ በምክትል ርእሰ...
መጤ እና ወራሪ አረሞች የግብርናው ዘርፍ ፈተና ኾነዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በየብስ እና በውኃማ አካላት ላይ የሚታዩ አረሞች መደበኛ፣ አደገኛ፣ መጤ እና ወራሪ ተብለው እንደሚመደቡ የዘርፍ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ መደበኛ አረም እንክብካቤ ባልተደረገለት ሰብል ውስጥ በመስፋፋት በምርታማነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ...








