“ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና አካል ጉዳት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰውን ልጅ እና የዲጂታል አስተውሎትን አጣምሮ በመያዝ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አሁን በደረስንበት ዘመን በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እና ውጤትም እያመጣ ይገኛል፡፡ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ላሉ የሰው ልጆች አስገራሚ...

ከ23 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የ2017/18 የምርት ዘመን የመኸር ሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በደብረ ታቦር ከተማ አካሂዶል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...

ዘመናዊ የምርመራ ስልትን መጠቀም እና የሕግ መርሆችን በመከተል ማኅበረሰቡን ማገልገል እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕግ ባለሙያዎች ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በዓለም አቀፍ ወንጀሎች ምርመራ እና ክስ አመሠራረት ላይ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ አባላት ሥልጠና ሰጥቷል። የሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ መብቶች ድርጅት የሥልታዊ...

“ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር እና የቻይና የኢንዱስትሪና የንግድ ፌዴሬሽን ሊቀመንበር ጋኦ ዩንሎንግ ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ...

መሪዎች የጤና መድኅን ቤተሰብ ምሥረታ አካሄዱ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ መሪዎች የጤና መድኅን ቤተሰብ ምሥራታ ሥነ ሥርዓት አካሂደዋል። በምሥረታ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...