ስለኮሌራ በሽታ ማወቅ ያለብን፦

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አሞኜ በላይ በአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል ቡድን መሪ ናቸው። የኮሌራ በሽታን በተመለከተ ለአሚኮ ዲጅታል ሙያው ሀሳባቸውን አጋርተዋል። የኮሌራ በሽታ ‘ቪብሪዮ ኮሌሬ’...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በራያ ቆቦ ወረዳ እና በቆቦ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ጎበኙ።

ወልድያ: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በራያ ቆቦ ወረዳ እና በቆቦ ከተማ አሥተዳደር በምርት እና በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ...

“ስኬታማ ተግባራትን ማስቀጠል፣ ታቅደው ያልተከናወኑትን ደግሞ በትጋት መከወን በቀሪ ወራት ይጠበቃል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ :ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ከወረዳ እስ ከተማ አሥተዳደር ያሉ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ...

“መንግሥት በፈጠራ እና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በፈጠራ እና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የትምህርት፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴሮች ከአፍሪካ ብሬይንስ ጋር በመተባበር...

በስጋ ደዌ ተጠቂዎች ዙሪያ ያለውን የተዛባ አመለካከት ማረም ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የስጋ ደዌ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃም ለ26ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። ቀኑ በባሕር ዳር ከተማም "የሥጋ ደዌ በሽታን አንዘንጋው" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው። ቀኑን የአማራ ክልል...