በበዓል የታየው ዋጋን የማረጋጋት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በትንሳኤ በዓል ምክንያት የሸቀጦች ዋጋ እንዳይንር ለመሥራት ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን መግለጫ ሰጥቶ ነበር። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዲጂታል ሚዲያም ከበዓል ማግሥት...
በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅቱ በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር ዘርፍ አሥተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ(ዶ.ር) መርዓዊና ሜጫ ለዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ማስፋፊያነት በክልሉ እንደ ዐይን ብሌን የምንሳሳለት አካባቢ ነው...
8 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 151 አልሚ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የሰሜን...
ወልድያ:ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ያዘጋጀው ዞናዊ የማጠቃለያ መርሐግብር በቆቦ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ...
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባሕል፣ በኪነ ጥበብ እና ስፖርት ትብብራቸውን ለማጠናከር ይሰራሉ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የባሕል፣ የኪነ ጥበብ እና ስፖርት ዘርፍ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች...
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሠለጠናቸው 33ኛ ዙር ምልምል የፓሊስ አባላት ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል...
ጎንደር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምልምል የፖሊስ አባላቱ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ በዞኑ እና በጎንደር ከተማ አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም መኖሩን ገልጸዋል። ይህንን ሰላም ለማጽናት ምልምል...








