“የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ልዩ ድጋፍ አድርጎልናል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም(አሚኮ) “ኑ ጎንደርን እንሞሽር” የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሩም በርካታ ወገኖች ተሳትፈዋል፡፡ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ጎንደር በርካታ ወርቃማ ዘመናትን አሳልፋለች፤ ከዚያ...

የጤና ሥርዓቱን ለማሻሻል እና አገልግሎቱን ለማሳለጥ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ።

ደብረብርሃን: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጻም ግምገማ እና የልምድ ልውውጥ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከብራዚል እና ሩስያ አቻቸው ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) በብራዚል ሪዮ ዴ ጃኔይሮ እየተካሄደ ካለው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ከብራዚል እና ሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ...

የገቢ አሠባሠቡን ለማዘመን እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ እና የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ በገቢ አሠባሠብ አፈጻጸም ላይ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ የኔሰው ማሩ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኮምቦልቻ ገቡ።

በቆይታችን በአካባቢው እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የምንጎበኝ ይሆናል። ኮምቦልቻ ከተማ ስንገባ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የደቡብ ወሎ ዞን እና የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ለኅብረተሰቡ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን።