”የተስተጓጎለውን የትምህርት ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን በመሥራት ማካካስ አለብን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ደሴ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከዞን እና ወረዳ መሪዎች፣ ርእሰ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ...
”ፋይዳ” ዲጂታል መታወቂያ እና ፋይዳው፦
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ፋይዳ" ተብሎ የሚጠራው ዲጂታል መታወቂያ ለዜጎች መሰጠት ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ይደረግ የነበረው ምዝገባ እና የመታወቂያ መስጠት አኹን ላይ አገልግሎቱን በባንኮች እና በወኪል ግለሰቦች በኩልም ምዝገባ እየተካሄደ...
በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታ መከላከል በምን ደረጃ ላይ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየተሠራ መኾኑን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) መዘገቡ ይታወሳል። የበሽታው አሁናዊ ሥርጭት እና የመከላከል ሥራ ምን እንደሚመስል በአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና...
“ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖው ባለሀብቶችን ወደ አካባቢው የምንስብበት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖው ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ...
“ጀግና ሕዝብ ማለት ምን እና ማን እንደሚጠቅመው የሚያውቅ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስፖ በኮምቦልቻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ...








