ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲከናወን ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት ይሠራል።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክት ትውውቅ አካሂዷል። የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ...

የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን...

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክትን የማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል። "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው...

በመንግሥት የጤና ተቋማት ያለው የመድኃኒት አቅርቦት በቂ ነው ?

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል የጤና አገልግሎት በሚሰጥባቸው የመንግሥት ተቋማት ላይ ታካሚዎች የሚታዘዝላቸውን መድኃኒት ከመንግሥት ተቋማት ስለማያገኙ ከግል መድኃኒት መደብሮች በከፍተኛ ዋጋ ለመግዛት ሲገደዱ ይስተዋላል። ለመኾኑ በመንግሥት የጤና ተቋማት ያለው የመድኃኒት አቅርቦት...

የአትላንቲክ ኢኒሼቲቭ እና የኢትዮጵያ የባሕር በር የመሻት ጉዳይ

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ባሕር በር አልባ የኾኑ ሀገራት የንግድ አስተዋጽኦ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ የቀጨጨ መኾኑ ይነገራል። እነዚህ ሀገራት በየዓመቱ ከሚያመርቱት ጥቅል ምርት አብዛኛውን ለወደብ ኪራይ ሲያውሉ መውጫ በማጣታቸው የሚደርስባቸው የምርቶች...

ምርጫውን ነጻ እና ተአማኒ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኔፌስቶ እና የምርጫ መለያ ምልክት ትውውቅ አካሂዷል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ የጸጥታ ጉዳዮች አማካሪ ዘላለም ልጃለም...