ለሀገሪቱ ልማት አስተዋጽኦ እያበረከተ ያለው ሠራተኛ በኢኮኖሚውም በፍትሐዊነት መንገድ ተጠቃሚ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ እንደ ክልል ደግሞ ለ24ኛ ጊዜ በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኀበራት ኮንፌዴሬሽን የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

“ፈጠራ እና ፍጥነት የታከለበት የክህሎት ግንባታ ቀጣይነት ላለው የሥራ እድል ፈጠራ ወሳኝ ነው” የመንግሥት...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት እንኳን ለዓለም የሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ሀገራችን “በአምራች ኢንዱስትሪዎች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ምቹ የሥራ ሁኔታ ለማኅበራዊ ፍትህ” በሚል መሪ ሃሳብ በዓለም አቀፍ...

ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በውይይት እና እርቅ ሊቋጭ እንደሚገባ የደብረ ማርቆስ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት በሠላም ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ ተካሄዷል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ...

ከካርበን ንግድ ተጠቃሚ ለመኾን እየተሠራ መኾኑን የክልሉ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ከኾኑት ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚደረገው ጥረት ተጠቃሽ ነው። የተሻለ የደን ሽፋን ያላቸው ሀገራት ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቅን...

ከ300 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የአማራ ክልል ውኃ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ለተሻሻለው የከተማ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎቶች አዋጅ ቁጥር 291/2016 ማስፈጸሚያ በረቀቀው ደንብ እና በዘጠኝ ወሩ በተከናወኑ ሥራዎች ላይ በክልሉ ምዕራብ ቀጣና ከሚገኙ...