ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጋሸና- ላሊበላ- ብልባላ- ሰቆጣ አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቀሪ...
ወልድያ: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጋሸና- ላሊበላ- ብልባላ- ሰቆጣ አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ ሥራን አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱረህማን፣ የአማራ...
ለትምህርት ዘርፉ መፍትሄ ማበጀትን ዓላማው ያደረገ ውይይት በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሄደ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አዘጋጅነት "ከፈተና ወደ ልዕልና'' በሚል መሪ መልዕክት በትምህርት ዘርፉ ላይ እየደረሰ ያለውን ተጽዕኖ እና የቀጣይ መፍትሔዎች ዙሪያ የሚመክር ውይይት በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሂዷል።...
የኮሌራ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ።
ፍኖተ ሰላም: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከትል በሰውነት ውስጥ የሚገኝን ፈሳሽ አሟጦ በማስወጣት እና አቅምን በማዳከም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው።
ወረርሽኙን አስመልክቶ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በምዕራብ...
የመንግሥት ሠራተኛው ሰላምን ለማጽናት በሚደረገው ጥረት የበኩሉን ኅላፊነት ሊወጣ ይገባል።
በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ" በሚል መሪ ሀሳብ ከወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኅላፊ እንድሪስ አብዱ የሀገር ሰላም፣ ልማት እና ብልጽግና ሰፊውን ድርሻ የሚወስደው የተማረው...
“ጎንደር ያገኘቻቸውን የልማት እድሎች በአግባቡ ለመጠቀም ሁሉም ነዋሪዎች ሊያግዙ ይገባል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
ጎንደር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ዙሪያ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከሚገኙ የነጋዴው ማኅበረሰብ ጋር ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በጎንደር ከተማ በሚገኙ ስድስት ክፍለ ከተሞች ከሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር እየተደረገ ነው።
በውይይቱም ''የጥፋት እጆች...








