“በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ” ባለፉት ሦስት ዓመታት ተጨባጭ ለውጥ መመዝገቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው "የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ" በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል። በኤክስፖው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም...

ከ10 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒቶች መሠራጨታቸውን የክልሉ...

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ተቋማት ላይ የሚስተዋሉ የመድኃኒት አቅርቦት ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያ ኀላፊው በቀለ ገብሬ በሁሉም ጤና ተቋማት መድኀኒቶች በበቂ ኹኔታ ለማቅረብ...

የመማር ማስተማሩ ውጤታማ እንዲኾን እየተሠራ ነው።

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በደብረ ታቦር ከተማ አካሂዷል። በመድረኩም ባለፉት ዘጠኝ ወራት የነበሩ...

“በሕዝብ ጥያቄ ሰበብ ሕዝብን መበደል ሊቆም ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ጎንደር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የገጠር ቀበሌዎች ተገኝተው ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተሠሩ የሚገኙ የጥናት እና ምርምር ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተጠቆመ።

ጎንደር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 31ኛ ዙር የጥናት እና ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ዩኒቨርሲቲው እያከበረ ከሚገኘው 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉ ጋር በማያያዝ ነው የምርምር ጉባኤውን ተመራማሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እያካሄደ የሚገኘው። የጎንደር...