በደቡብ ጎንደር ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው።
ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ በተካሄደው የሽኝት ሥነ ሥርዓት የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ፣ የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ፣ በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለኮሪደር ልማት ሰጡ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከቀበሌ ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን በከተማዋ ለሚገነባው የኮሪደር ልማት እንዲውል ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና...
“በትምህርት እጦት በተሰበረ ማኅበረሰብ ዘንድ የሚፈጠረው አደጋ አሁናዊ ብቻ ሳይኾን ዘመን ተሻጋሪ ነው” የደቡብ...
ደሴ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በትምህርት ትውልድን የመታደግ ልዩ ጥረት" ለዞን እና ለወረዳ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት የተዘጋጀ ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ በመካሄድ ላይ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ወሎ ዞን...
የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጭን እንዲከተሉ የደንበጫ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።
ፍኖተ ሰላም: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞን እና የመከላከያ ሠራዊት መሪዎች በተገኙበት በሰላም እንጂ በጦርነት የለማ ክልልም፣ የተፈታ ችግርም የለም በሚል መሪ መልዕክት ከደንበጫ ከተማ እና ከደንበጫ ዙሪያ ወረዳ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት...
በደቡብ ወሎ ዞን በምርት ዘመኑ ከ15 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዷል።
ደሴ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2017/18 የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ የተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት በደሴ ከተማ ተካሂዷል።
የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አሕመድ ጋሎ እንደገለጹት በምርት ዘመኑ 432 ሺህ...








