ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
እንጅባራ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ጋር " የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ " በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ ያተኮረ...
ሁሉም ለሰላም በቁርጠኝነት መሥራት ይጠበቅበታል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በላስታ ወረዳ እና በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ''የጥፋት እጆችና መዘዞቹ'' በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ...
“የባሕር ዳር ዓሳ አለ…ወይስ?”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር “ውብ ከተማ ነች” ሲባል በውበቷ የማይስማማ አንድም ሰው አይገኝም፡፡ ይልቁንም ከባሕር ዳር ስም ጋር ተያይዞ የሚነሳው የጫት ጉዳይ፤ ስሟን እንዳያጠለሸው ሥጋቴ ላቅ ያለ ነው፡፡
ከባሕር ዳር ከተማ...
“በተወሰኑ የቱሪዝም ዘርፎች ላይ የተንጠለጠለውን የቱሪዝም አካሄድ በመቀየር አማራጭ ዘርፎችን ማስፋት ተገቢ ነው” የቱሪዝም...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 4/2017 ዓ.ም እስከ ከግንቦት 7/2017 ዓ.ም በቱሪዝም ሚኒስቴር እና በዩኔስኮ ትብብር የሚካሄደውን የጅኦ ቱሪዝም እና የጅኦ ፓርክ ወርክሾፕን በተመለከተ የቱሪዝም ሚኒስትር ሸላማዊት ካሳ መግለጫ ሰጥተዋል።
ወርክ ሾፑ...
ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከልን ጎበኙ።
ጎንደር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ አላምሬ፣...








