“ሀገርን የሚጠብቀው አንድ መንግሥት እና አንድ የታጠቀ ኀይል ብቻ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ወልድያ፡ ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን በጉባላፍቶ ወረዳ ከበቅሎ ማነቂያ ከተማ 030 ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ሰላምን ለማረጋገጥ ምክክር አካሂደዋል።...

ባሕር ዳርን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንዳሉት "ስማርት ባሕር ዳርን" ለመፍጠር ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተቋቁሞ እየተሠራ ነው። በቀጣይ ዓመታት ከተማዋን ጽዱ፣ ውብ፣ በዓለም...

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ እየተሠራ ያለውን የኮሪደር ልማት ጎበኙ።

ደሴ፡ ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የ801ኛ ኮር አባላት በደሴ ከተማ እየተሠራ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል። የሠራዊት አባላቱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እና በጥራት እየተከናወኑ መኾኑን መመልከታቸውን ገልጸዋል። ልማቶች የሚከናወኑት ሰላም...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ...

“የሰላም እና የልማት ተጠቃሚው፤ የጦርነትም ቀዳሚ ተጎጅው ሕዝብ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና ሌሎችም የአማራ ክልል እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በመገጭ መስኖ ግድብ ተገኝተው የፕሮጀክቱን የግንባታ...