የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጭን እንዲከተሉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ሐሙሲት ከተማ አሥተዳደር "ዘላቂ ሰላም ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የዞኑ እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...
“የአዊ ሕዝብ ለሀገር እና ለአካባቢ ሰላም መኾን ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው፣...
የተማሪ ተኮር የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎች 22 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኬር ኢትዮጵያ” በባሕር ዳር ከተማ በ11 ትምህርት ቤቶች ተማሪ ተኮር የተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ግንባታዎችን አጠናቅቆ ለከተማው ትምህርት መምሪያ አስርክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ያገኘናት የወተት በር አጠቃላይ አንደኛ...
የአሠሪ እና ሠራተኛ መብት እና ግዴታ እስከ ምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ስለ አሠሪ እና ሠራተኛ ደኅንነት፣ ጤንነት፣ ስለ ሠራተኛ መብት እና ግዴታ፣ ስለ አሠሪ መብት እና ኀላፊነት በአጠቃላይ በአሠሪው እና በሠራተኛው መካከል መኖር ስላለበት የሥራ መስተጋብር...
3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነት እና የልማት ጉባኤ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁት 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነት እና የልማት ጉባኤ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ግንቦት 05 እና 06/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሊካሄድ...








