የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን አስፍቶ እና አጠናክሮ እንደ አዲስ በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በ1971 ዓ.ም በዩኔስኮ ሲመዘገብ 136 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ነበረው። ፓርኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ ማስፋፊያ እየተደረገለት አሁን ላይ ወደ 412 ስኩየር ኪሎ ሜትር እንዲሰፋ...

አቢሲኒያ ባንክ በ”ይጀምሩ ያድሱ ይደጉ” መርሐግብሩ አዳዲስ ደንበኞች ማፍራቱን ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ ለሁለት ወራት ሲያካሂድ የቆየው "ይጀምሩ ያድሱ ይደጉ" መርሐ ግብር መጠናቀቁን አስመልክቶ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አከናውኗል። በመርሐ ግብሩ 11 ነጥብ 5 ሚሊዮን ደንበኞችን በማካተት ለ22 ዕጣዎች በኢትዮጵያ...

የኮሪደር ልማት ከውበት ባሻገር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪደር ልማት ከተሞችን ለመኖር ምቹ ማድረግ፣ ማደስ፤ ገጽታን ማሻሻል እና ከልማቱ ሁሉም ተጠቃሚ እንዲኾን የማስቻል ዓላማ ያለው ተግባር ነው። በኢትዮጵያ የኮሪደር ልማት ተግባራዊ እየተደረገባቸው ከሚገኙ ከተሞች መካከል ደግሞ ባሕር...

"ብልጽግና ፓርቲ እፈጽማለሁ ያላቸውን ጉዳዮች በተግባር ማሳካት ችሏል" አቶ አወቀ አስፈሬ ጎንደር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፓርቲውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር...

ምርጫ ለሁሉም እኩል ሜዳ የሚፈጥር ሂደት ነው።

  ጎንደር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብርን አካሂዷል። ኢትዮጵያ ያላትን ዕምቅ ሃብት ተጠቅማ ወደ ፊት መራመድ እንደሚገባት ያነሱት በብልጽግና...