ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን እንደሚወጡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወጣቶች ተናገሩ።

ጎንደር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል የልህቀት ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራ ኮርፖሬሽን አማካሪ ፍቃዴ ዳምጤ (ዶ.ር)፣ የማዕከላዊ...

በ185 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የሠራቸውን መሠረተ ልማቶች አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣ የኮሪደር ልማት፣ ሁለገብ ስታዲየም፣ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ የተመረቁት...

”በጨለማ ውስጥ ብርሃን በሚታያቸው መሪዎች በሚሠሩ ሥራዎች ሀገር ይሻገራል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የገነባቸውን የተለያዩ መሠረተ ልማቶች አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ...

“ዕድሎችን በላቀ ደረጃ በመጠቀም ክልሉን አሁን ካለበት ያልተገባ አውድ ማውጣት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከመሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች...

“የሕዝብ ጥያቄዎች እንዲፈቱ መሪዎች የማይተካ ሚና አላቸው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከመሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች...