98 በመቶ የሚኾነው ማሳ በሰብል መሸፈኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ በ2017/18 የምርት ዘመን ከታቀደው ውስጥ 98 በመቶ የሚኾነውን ማሳ በተለያዩ ሰብሎች መሸፈን መቻሉን አስታውቋል።
ዞኑ በዋነኝነት በጤፍ፣ ስንዴ እና በቆሎ ምርት ይታወቃል። በዚህ የምርት ዘመን...
“ፈተናዎች ያልበገሩት፣ ችግሮች ያልገቱት”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አያሌ ፈተናዎች ደርሰውበታል። የበዙ ችግሮች ተደራርበውበታል። ወጀቦችም አይለውበታል። በግራና በቀኝ፣ በፊት እና በኋላ የሚወረወሩ ጦሮች በርክተውበታል።
ነገር ግን ሁሉንም በጽናት ተሻግሯቸዋል። ፈተናዎችን በጥበብ አልፏቸዋል። ችግሮችን በብልሃት ፈትቷቸዋል። ወጀቦችንም በጽናት...
የአሸንድዬ በዓል በላሊበላ እየተከበረ ነው።
ባሕርዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸንድዬ በዓል ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው የልጃገረዶች በዓል ነው።
የአሸንድዬ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታሪክ መነሻነት የሚከበር በዓል ነው። ቀዳሚው በኦሪት ዘፍጥረት ላይ የሚገኘ የመዳን፣ የደስታ፣ የነጻ መውጣት ምሳሌ...
ሶለል በራያ እየተከበረ ነው።
ባሕርዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሶለል የልጃገረዶች የነፃነት በዓል ነው። ከነሐሴ 16 ጀምሮ የሚከበረው የሶለል በዓል በናፍቆት ይጠበቃል። ከቆቦ ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ሶለል በሰሜን ወሎ ዞን ከራያ ባላ ፣ከራያ አላማጣ፣ ከአላማጣ ከተማ ፣ከራያ...
“የሻደይ ቄጤማ የምህረት፣ የደስታ እና የሰላም ተምሳሌት ናት” ብፁዕ አቡነ በርናባስ
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በሰቆጣ ከተማ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ...








