የትምህርት መቋረጥ ትውልድን ለሥነ ምግባር ጉድለት ይዳርጋል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/12/17 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ባሕል እና እሴትን ለመጠበቅ እና ለማኅበረሰብ እድገት መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ በአማራ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከአራት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል፡፡ በርካታ...

ለሀገራዊ ምክክር ስኬት የሴቶች ሚና የላቀ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የሴቶች ሚና እና አስተዋጽኦ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ የሴቶች ተሳትፎ ለምክክር ኮሚሽኑ ውጤታማነትም ኾነ ለሀገር ሰላም...

በእንስሳት እርባታ ተስፋ ሰጭ ውጤት ተገኝቷል።

ደሴ፡ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የሚኖሩት አቶ ሰይድ ያሲን እና ወጣት ኑሩ አያሌው በዶሮ እና በከብት እርባታ ላይ ተሰማርተው ትርፋማ እየኾኑ ነው። አቶ ሰይድ ያሲን የዶሮ እርባታ ሥራቸውን የጀመሩት በ30 ዶሮዎች ነው።...

ጎንደር ኤፍ ኤም 105 ነጥብ 1 ሬዲዮ ጣቢያ ሠራተኞች የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመትን...

ጎንደር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሠራተኞቹ በተለያዩ ምክንያት ደም ፈሷቸው ለህልፈት የሚዳረጉ ወገኖችን ለመታደግ ደም ለግሰዋል። ሰራተኞቹ በተጨማሪም የቀይ መስቀል አባልነታቸውንም አረጋግጠዋል። ‎ ‎የበጎ አድራጎት ሥራ ከውስጥ ፍላጎት የሚመነጭ እና ርካታን የሚፈጥር ነው ያሉት የአማራ ኤፍ...

“ሕጻናቱ የሚናፍቁሽ፣ አረጋውያን የሚጓጉልሽ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ባለቤት ወዷታል፤ ከሰማየ ሰማያት ኾኖ መርጧታል፤ ሰማያት ያከብሯታል፤ ደስም ይሰኙበታል፤ ምድርም ታመሰግናታለች፤ የጌታዬ እናት ትላታለች። ስሟን ታከብራለች። ነብያት ተተነበዩልሽ፤ መላዕክት እህታችን እያሉ አመሠገኑሽ፤ ቅዱሳን ተመኩብሽ፤ ሐዋርያት አብዝተው ወደዱሽ፤...