ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባኩ የክብር ዓደባባይ የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ።

ከውይይቱ ቀደም ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው በባኩ የክብር ዓደባባይ እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት አከናውነዋል። እነዚህ ሀውልቶች የሕዝቡን የማይበገር አንድነት የሚወክሉ ሲሆን፤ ለአዘርባጃን አንድነት መስዋዕትነት ለከፈሉ ሁሉ ያለንን ጥልቅ...

ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንዲት ሀገር ሉዓላዊነቷን ለማስከበር፣ የሕዝቦቿን ደኅንነት ለመጠበቅ፣ ዕድገቷን ለማረጋገጥ እና ብሔራዊ ጥቅሞቿን ለማስከበር የተለያዩ ተግባራትን ታከናውናለች። ይህም በዋነኝነት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲን ለመቅረጽ እና ከሀገራት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ለመወሰን እንደ...

“ዓድዋ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠ የነጻነት ስጦታ ነው” የጸጥታ አካላት

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የአድዋ ድል በዓል ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ በሚል መሪ መልዕክት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተከብሯል። ዘንድሮ ለ130ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ የጸጥታ መዋቅር መሪዎች...

የሰላም አማራጭን የተቀበሉ የቀድሞው የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሥተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል። መሥተዳድር ምክር ቤቱ ባካሄደው በመደበኛ ሥብሠባው የሰላም አማራጭን ተቀብለው የተመለሱ እና በተለያዩ...

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን አስፍቶ እና አጠናክሮ እንደ አዲስ በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በ1971 ዓ.ም በዩኔስኮ ሲመዘገብ 136 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ነበረው። ፓርኩ ከጊዜ ወደ ጊዜ ማስፋፊያ እየተደረገለት አሁን ላይ ወደ 412 ስኩየር ኪሎ ሜትር እንዲሰፋ...