በከተማዋ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከበዓላት እና ከመንግሥት የደሞዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። ጉዳዩን አስመልክተው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ...

ከክረምቱ ጋር ተያይዞ የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ልዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ፍኖተ ሰላም: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጅጋ ከተማ አሥተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። በጉዳቱ የሰባቱ ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ ቀሪዎቹ ሁለት ሰዎች ደግሞ ወደ ጤና...

“አሚኮ የማይቻሉ የሚመስሉ ፈተናዎችን አልፎ ለስኬት የበቃ ተቋም ነው” ምክትል አፈጉባኤ አማረ ሰጤ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በዐውደ ጥናቱ ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን...

የአሚኮን 30ኛ ዓመታት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ተከፈተ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮን 30ኛ ዓመታት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ የአሚኮን የ30 ዓመታት ጉዞን፣ ውጣ ውረዶችን፣ ያለፈባቸው ምዕራፎችን እና ዕድገቱን የሚያሳይ ነው። በአውደ ርዕዩ የአማራ ክልል ምክር...

ቆልማማ እግር (clubfoot) በሕክምና የሚስተካከል ችግር ነው።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ከ1000 ሕጻናት መካከል አንድ ሕጻን በተፈጥሮ ቆልማማ እግር ኖሮት ይወለዳል ይላል። በየዓመቱ እስከ 200 ሺህ ሕጻናት ቆልማማ እግር ኖሯቸው እንደሚወለዱም ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት:: 80...