አሚኮ እዚህ ለመድረስ በርካታ ፈተናዎችን አልፏል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ1987 ዓ.ም ሲመሠረት በ''በኩር'' ጋዜጣ የጀመረው የአማራ ማዲያ ኮርፖሬሽን እነኾ ሦስት አስር ዓመታትን አስቆጥሯል።
በ30 ዓመታት ጉዞ ከበኩር ጋዜጣ ባለፈ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮ፣ በኤፍ ኤም፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ዘመን...
ሚዲያዎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር ሞግተው መቆም አለባቸው።
ባሕር ዳር: ነሐስ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመታት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ አውደ ጥናት ተካሂዷል።
የአውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች አሚኮ ለሀገር ሰላም እና ዕድገት የራሱን አስተዋጽኦ እያደረገ የመጣ ተቋም መኾኑን ገልጸዋል። አሚኮ የራሱን...
በገንዳውኃ ከተማ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል።
ገንዳ ውኃ፡ ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን በ2018 የትምህርት ዘመን ከ146 ሺህ በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደሳለኝ አያና ተናግረዋል።
የጸጥታ ችግር ካለባቸው ትምህርት ቤቶች በስተቀር በሁሉም ትምህርት...
አሚኮ በመርህ የሚሠራ የሕዝብ ድምጽ ነው።
ሁመራ፡ ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በማስመልከት ከአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ስለተቋሙ ሃሳብ በመሠብሠብ ተከታታይ ዘገባዎችን ለአዳማጭ እና ተመልካቾች ሲያደርስ ቆይቷል።
አሚኮ ዛሬ ደግሞ...
“የአሚኮ የቴክኖሎጅ ጉዞ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “አሚኮ በ30 ዓመታት ጉዞው ውስጥ ዘመን የደረሰባቸውን የመረጃ እና ተግባቦት ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ተደራሽነቱን ከጥራት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ጋር አስተሳስሮ ዛሬ ላይ የደረሰ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡
ተቋሙ ከሕትመት፣ ሬዲዮ እና...








