“አሚኮ ለሕዝብ ዋጋ እየከፈለ የሚሠራ የሕዝብ ተቋም ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪና የአሚኮ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ...

የተቋረጡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ 2ኛ ጉባኤ "ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሠረተ...

“ፈተናዎች ያልበገሩት፤ ችግሮች ያልገቱት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አያሌ ፈተናዎች ደርሰውበታል። የበዙ ችግሮች ተደራርበውበታል። ወጀቦችም አይለውበታል። በግራና በቀኝ፣ በፊት እና በኋላ የሚወረወሩ ጦሮች በርክተውበታል። ነገር ግን ሁሉንም በጽናት ተሻግሯቸዋል። ፈተናዎችን በጥበብ አልፏቸዋል። ችግሮችን በብልሃት ፈትቷቸዋል። ወጀቦችንም በጽናት...

“ከዕድሜው ያለፈ፤ በብርታቱ የገዘፈ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትንሹ ጀመረ፣ በረጅሙ አማተረ። በጥበብ ተመራ፤ በብርታት ሠራ። በሥራው ከዕድሜው አለፈ፤ በበርታቱ ከፍ ብሎ ገዘፈ። ታላላቆቹን ቀድሟቸዋል፣ ታናናሾቹን ርቋቸዋል። ታላላቆቹ ለምዕተ ዓመት የተጓዙትን፣ ተጉዘውም ያልደረሱበትን በ30 ዓመታት ተሻግሮታል። ዛሬ...