የሻደይ አሸንድየ በዓል ዕሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል።

ጎንደር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻደይ አሸንድየ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተከብሯል።   የበዓሉ ማጠቃለያ መርሐ ግብር "ባሕላዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።   ‎የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕል እና ቱሪዝም...

አሚኮ ባለፉት ዓመታት የአካባቢውን ሰላም እና የማኅበረሰቡን አብሮ የመኖር ትርክት በመገንባት ረገድ ከፍተኛ ሚና...

ባሕርዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እያከበረ ነው።   በዓሉን አስመልክተው የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ ሀብታሙ እሸቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   አቶ ሀብታሙ እሸቱ እንዳሉት...

በሰሜን ጎንደር ዞን ከ350 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዶ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ350 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዶ ወደ ሥራ ተገብቷል።   የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ተወካይ ኀላፊ ታደሰ ሙሃባው እንደገለጹት በዞኑ በሚገኙ አካባቢዎች የንቅናቄ...

ኢትዮ ቴሌኮም የውጭ ገበያውን ለመቀላቀል እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋሙ የሦሥት ዓመታት ስትራቴጂ እና የ2018 ጭቅዱን አስተዋውቋል።   የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተቋሙ ባለፉት ሦሥት ዓመታት በውጤት የተገበራቸው ሥራዎች ለሀገሪቱ ፈጣን እና የለውጥ ጉዞ ትልቅ አበርክቶ...

“አሚኮ የሕዝባችን ጠንካራ ተቋም ብቻ ሳይኾን ልዩ ምልክት ኾኖ እየቀጠለ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።   በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...