ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ተግባርን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራትን በተመለከተ በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ክልላዊ የሥልጠና መድረክ እያካሄደ ነው። በኮሚሽኑ የሲስተም አሥተዳደር ከፍተኛ ባለሙያው ወሰን ደረጀ...

“በኢትዮጵያ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ሪፎርም እየተካሄደ ነው” አህመዲን መሐመድ (ዶ/ር)

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የኢንቨስትመንት መድረክ በደብረብርሃን ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ከተማ እና...

3 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልል መድረሱን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው ለአሚኮ እንዳሉት 4 ነጥብ 1ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ የአማራ ክልል ድርሻ ወደብ ላይ ደርሷል። ምክትል ቢሮ ኀላፊው አያይዘውም 3 ነጥብ...

ከፍተኛ መሪዎች ከጢስ ዓባይ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና ልማት ሥራዎች ዙሪያ ከጢስ ዓባይ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ...

“የመጀመሪያው ክልላዊ ራዲዮ”

👉"የመጀመሪያው ክልላዊ ራዲዮ" ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የራሱ የራዲዮ ጣቢያ እንዲኖረው የአማራ ክልል ምክር ቤቱ የወሰነው 1986 ዓ.ም ነበር። የኢትዮጵያ የብዙኃን መገናኛ ዕድገት በሚል ጋዜጠኛ መዝሙር ሐዋዝ ያሳተሙት መጽሐፍ እንደሚያትተው ውሳኔውን የክልሉ...