“የባሕር ዳር ከተማ ምልክት እና የቱሪዝም ስበት ለኾነው የጢስ ዓባይ አካባቢ ሰላም እና ልማት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከጢስ ዓባይ ቀጣና ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ...

145 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እንደሚገኙ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር...

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" የኢንቨስትመንት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና በከተማዋ እያለሙ የሚገኙ አልሚ ባለሃብቶች ተሳትፈዋል፡፡ በከተማዋ በአምራች ዘርፉ ብቻ 745...

ዘላቂ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የጤናውን ዘርፍ ትብብር ማጠናከር ይገባል።

እንጅባራ: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ" የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት"በሚል መሪ መልዕክት ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም መንግሥት የጤና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ። ጉብኝቱ ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ ነው። ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ ጎንደር ፋሲለደስ እስከ አባጅፋር ጅማ ቤተመንግሥት እና በርካታ ቅርሶች ድረስ አቻ የማይገኝለት የታሪክ...

“መሬት ፈላጊ ውሸቶች”

"መሬት ፈላጊ ውሸቶች” ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አብዛኛው ሕዝቧ “አማኝ ነው” የሚለውን አስተሳሰብ የሚጣረሱ በርካታ ጉዳዮች በራሷ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እየታዩ መኾናቸውን ብዙውን ጊዜ አስተውላለሁ፡፡ ለአብነት ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች በሰዎች ላይ በተለይም...