ሕጻናት መብታቸው እስከ ምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 36 መሠረት ሕጻናት ሕገ መንግሥታዊ መብቶች እንዳሏቸው እና ሕጋዊ ከለላ እንደተሰጣቸው በግልጽ ተቀምጧል። ሕጻናት እንደ ማንኛውም ተፈጥሯዊ ሰው መብት ያላቸው ሲኾን በሥነ አዕምሯዊ፣ ሥነ...
የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም ተግባራዊ በተደረገባቸው ወረዳዎች ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም ማሥተባበሪያ ዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በክልሉ የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም ተግባራዊ በተደረገባቸው ወረዳዎች ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸው በመድረኩ ተገልጿል።
የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራምን ተደራሽነት ለማስፋት አበረታች ሥራዎች...
ባሕላዊ የሽምግልና ሥርዓቶችን በመደገፍ ለበርካታ ችግሮች መውጫ መንገድ አድርጎ መጠቀም ይገባል።
ጎንደር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራጭ ባሕላዊ የግጭት መፍቻ ሥነ ሥርዓቶችን ለማጎልበት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ እና የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩቱ ባዘጋጁት መድረክ ላይ ተገልጿል። ምክክሩ በጎንደር ቀጣና...
ምሁራን ለሀገራዊ እና አካባቢያዊ ችግሮች የመፍትሄ አካል መኾን አለባቸው።
ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገርም በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ መልዕክት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መሪዎች እና መምህራን ውይይት አድርገዋል።
የትምህርት ተቋማት ብቁ፣ ተወዳዳሪ እና ገበያው የሚፈልገውን በመልካም ሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድ...
ማኅበረሰቡ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ በመሥራት ከወባ በሽታ ራሱን እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክረምቱን መግባት ተከትሎ በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ ወረርሽኞችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚያስችሉ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የወባ በሽታ በወባ ትንኝ ንክሻ አማካኝነት ከበሽተኛ ሰው...








