“የጤና ባለሙያዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ይሠራል” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ከከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ግንባታ ያለውን ፋይዳ በመረዳት የዘርፉ ባለሙያዎች እና መሪዎች...

የሴቶች ልማት ኅብረት አደረጃጀት የሴቶችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በኩል ተሞክሮ የሚኾን ሥራ ሠርቷል።

ደሴ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ፣ የደቡብ፣ የሲዳማ እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና የልማት ኅብረት ተጠቃሚ...

የፋይናንስ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን በማስፈን ልማትን በአሳታፊነት እና ዘላቂነት ማረጋገጥ ይቻላል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ለሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን መሪዎች እና ባለሙያዎች በመንግሥት ፋይናንስ አሥተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ የገንዘብ ቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ደሳለኝ ዓለምነህ የፋይናንስ ግልጸኝነትን እና ተጠያቂነትን ለማስፈን...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የምርጫ ምዝገባ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ "ምርጫ ለጽኑ ተቋም" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው። ከ7 ሺህ በላይ የፌደራል እና የክልል መጅሊስ ዑለማዎች፣ የምርጫ ቦርድ ሥራ አስፈፃሚ አባላት እና ዐሊሞች ተገኝተዋል። ቦርዱ በአራት...

የቃብትያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ወደ ሥራ የማስገባት ሂደቱ ውጤታማ ነው ተባለ።

ሁመራ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በኅብረተሰቡ እና በመንግሥት ቅንጅታዊ ተሳትፎ የሕዝቡን ችግር የሚቀርፉ መሠረተ ልማቶች ተገንብተው ወደ አገልግሎት እየገቡ ነው።በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ከእነዚህ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኾነው...