መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሕዝብን ለመካስ ቁርጠኛ መኾናቸውን የቀድሞ ታጣቂዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ የተሐድሶ ሥልጠና ጀምረዋል።
በማስጀመሪያ በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ...
የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥልጠና ዋና መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም ጄኔራል መኮንኖች ተገኝተዋል።...
መሃይምነትን ማንም መደገፍ የለበትም፤ የትምህርት ጉዳይ ለድርድር መቅረብም የለበትም።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበርካታ ችግሮች ውስጥ የቆየው የትምህርት ጉዳይ ዛሬም ስር ነቀል ለውጥን ይሻል። ይህን በማስተካከል ረገድ ድርሻው የአንድ አካል ብቻ ሳይኾን የሁሉም ነው።
የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ዋና...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ...
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ለ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ የበዓል መዋያ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
ባንኩ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ወጭ በማድረግ በደብረ ማርቆስ...
ለሕዝብ ደኅንነት የሚጨነቅ ሁሉ ሰላማዊ አማራጭን ሊከተል ይገባል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት ዓመታት የተፈጠሩ አለመግባባቶች ሌላ ግጭቶችን እየወለዱ ሰላም ጠፍቶ ቆይቷል። የእርስ በርስ ግጭቱ እንደ ሀገር ሰብዓዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ውድመትን አስከትሏል።
በዚህም የአማራ ክልል አንዱ ገፈት ቀማሽ ኾኖ...








