የቅድመ ወባ መከላከል ክትባት እየተሰጠ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ዕድሜያቸው ከ6 ወር እስከ 11 ወር ለኾኑ ሕጻናት የቅድመ ወባ መከላከል ክትባት በመደበኝነት እየተሰጠ መኾኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
የቅድመ መከላከል ክትባቱ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር...
የባሕል ፍርድ ቤቶችን ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል አዋጅ ማጽደቁ ይታወሳል። የአዋጁን አፈጻጸም የሚከታተል በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራ የባሕል ፍርድ ቤቶች...
ኢትዮጵያውያን የባሕር በር ሊቆለፍብን አይገባም።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ኤርትራ እስከተገነጠለችበት 1983 ዓ.ም ድረስ 97 በመቶ የሚኾነው የወጭ እና ገቢ ንግዷን ታከናውን የነበረው በአሰብ በኩል እንደነበር የትናንት ታሪክ ምስክር ነው፡፡
ከኤርትራ መገንጠል በኋላ ደግሞ የባሕር በር አልባ...
ከነበረው ንቅናቄ በላይ ጥረት በማድረግ የወባ በሽታን መከላከል ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ወባ እንዳይስፋፋ ከወዲሁ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ወባ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቀድሞው የኬኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት...








