ለሦስት ቀናት ሲያካሄድ የቆየው የፌዴራል እና የማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት ደረጃ የተካሄደው 14ኛው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ስኬታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ተናግረዋል።
የሂደቱን መጠናቀቅ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ...
“ሽልማታችሁ ክብራችሁ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ ከሕዝብ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...
“የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ያከናወናቸው የልማት ተግባራት የሚደነቁ ናቸው” የቋሚ ኮሚቴ አባላት
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በደብረ ብርሃን ከተማ የተከናወኑ የልማት ተግባራትን ከከተማ አሥተዳደሩ ጋር ገምግሟል።
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በበጀት ዓመቱ የኅብረተሰቡን...
“ጀግና ማለት ሰላምን መርጦ የሕዝብን ጥያቄ የሚያከብር ነው” ምክትል አፈጉባኤ አማረ ሰጤ
ደብረ ታቦር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ ከሕዝብ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ...
የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በሁለት ዙር ለማስፈተን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ወሎ ዞን...
ወልድያ: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቅዱስ ላሊበላ ከተማ ተገኝቶ የተማሪዎቹን ዝግጅት የቃኘው አሚኮ ተማሪዎቹ ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የመምህራንን ድጋፍ፣ የቤተመፃሕፍት አጠቃቀምን እና የጋራ ጥናትን በመጠቀም ዝግጅታቸውን እያጠናከሩ መኾናቸውን ተመልክቷል።
በትምህርት ቤቱ ቤተመፃሕፍት ጥናት ላይ እያሉ...








