ሴቶች የሚገጥሟቸውን የተዛቡ አመለካከቶች ለማቃለል ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል።

ጎንደር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች የሚገጥሟቸውን ጾታዊ ጥቃት እና ተቋማዊ ጫና ለማቃለል ውጤታማ ሥራ መሠራቱን የአማራ ክልል የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል። ከጎንደር ቀጣና ለተውጣጡ ሴት መሪዎች በችግሮች ውስጥም ተኾኖ ፈተናን...

“መንግሥት የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየሠራ ነው” የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቤልጂየም የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚሠሩ የቤልጂየም አልሚዎች ልዑካን ቡድን በፎረሙ ላይ እየተሳተፉ ሲኾን ከኢትዮጵያ ባለሀብቶች ጋር ውይይት እያደረጉ ነው። ፎረሙ በኢትዮጵያ...

የሰላም አማራጭ የብልሆች ምርጫ ነው።

ደብረታቦር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ከጎብጎብ እና ሳሊ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል...

በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ከኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት" ጋር በመተባበር የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። የችግሩ ተጠቂ የኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች በሆስፒታሉ ተገኝተው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲኾኑም...

የገጠሩን ማኅበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር በሁሉም አካባቢዎች እየተስፋፋ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ሲንቢጣ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት አካል የኾኑ ሞዴል የገጠር መንደሮች ግንባታን አስጀምረዋል። ሞዴል የገጠር መንደሮቹ ቀላል ወጪ...