በጎነት ባሕል ኾኖ መቀጠል ይገባዋል።
ደብረ ታቦር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ ማጠቃለያ እና የ2018 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው የክረምት በጎ ፈቃደኞች በጎነት ባሕል...
ከ280 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተከናውነዋል።
እንጅባራ: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2017 የክረምት ወራት የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመዝጊያ እና የቀጣይ በጋ ወራት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል።
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት በ17 የትኩረት መስኮች ከግማሽ ሚሊዮን...
“የክልሉ መንግሥት ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ( ኢንሳ) ጋር በመተባበር 6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር አስመልክቶ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው።
በፓናል ውይይቱ የአማራ ክልል...
የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር ወጣቶችን የሚያግዝ ”ብቁ ወጣት” የተሰኘ መርሐ ግብር አስጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር ከዩኒሴፍ እና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ''ብቁ ወጣት'' የተሰኘ መርሐ ግብር የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል።
በዩኒሴፍ የአማራ ክልል ጽሕፈት ቤት ተወካይ አሥተባባሪ ዶክተር አምባነሽ ነጮ...
የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ የድርሻን መወጣት ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ቀጣና ለሰላም አስከባሪ እና ለፖሊስ አባላት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል።
በማጠቃለያ ሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ...








