ኅብረተሰቡ የፍትሕ አገልግሎትን እንዲያገኝ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ከወረዳ እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ አካሂዷል። ፍርድ ቤቶች የዳኝነት...

“ኢትዮጵያ ራሷን ለኢንቨስትመንት ምቹ እያደረገች ነው” የትራንስፖርት የሎጀስቲክስ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፓኪስታን - አፍሪካ የንግድ እና ልማት ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። ኤግዚቢሽኑ በፓኪስታን የተሠሩ በሚል በርካታ የሀገሪቱ አምራቾች ከኢትዮጵያ ነጋዴዎች ጋር ትስስር ለመፍጠር ማሳያቸውን ይዘው ተገኝተዋል። በኤግዚብሽኑ መክፈቻ...

ማኅበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም በማጽናት የቱሪዝም ዘርፉ እንዲነቃቃ ማገዝ አለበት።

ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዳ ውኃ ከተማ ባሕልና ቱሪዝም እና የዞኑ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ በጋራ በመኾን የዓለም የቱሪዝምን ቀንን "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት በገንዳ ውኃ ከተማ አክብረዋል። በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ...

የሳይበር ደኅንነት ኦዲትን ያላለፈ የትኛውም ሲስተም ወደ ሥራ አይገባም።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር (ኢንሳ) ጋር በመተባበር 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክቶ በባሕር ዳር ከተማ የፓናል ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ኢኖቬሽን...

“90 በመቶ የሚደርሰው የሳይበር ጥቃት በግንዛቤ ክፍተት ይከሰታል” የሳይበር ደኅንነት ባለሙያ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ውስጥም ኾነ በዓለም አቀፍ ደረጃ አብዛኛው የሳይበር ጥቃት የሚከሰተው በሰዎች በቂ ግንዛቤ አለመኖር መኾኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር (ኢንሳ) የሳይበር ደኅንነት ባለሙያ ቢኒያም ማስረሻ ተናግረዋል። በየዓመቱ በጥቅምት ወር...