በሀገር ላይ እምርታዊ ለውጥ ለማምጣት ሁሉም ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 3 ’’የዕምርታ ቀን’’ በሚል እየታሰበ ነው፡፡ በዚህ ዕለት በክልሉ በትምህርት ዘርፍ ዕምርታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች የሚታሰቡበት ነው።
ትምህርት ባሕል እና እሴትን ለመጠበቅ እና ለማኅበረሰብ...
የተሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች መሠረታዊ እና ችግር ፈች ናቸው።
ደባርቅ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡን የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እና ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሢሠራ መቆየቱን የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና የመሠረተ ልማት መምሪያ ገልጿል።
የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ ተወካይ...
“ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን ሦሥት የእምርታ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፏል።
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!
እንኳን ጳጉሜን ሦሥ የእመርታ ቀን አደረሳችሁ። የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ አቤቱታ አቅርቧል።
አቤቱታው የቀረበው ከሰሞኑ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወቅት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ
የወረስነው ዕዳ ብዙ፤ የምንጓዝበት መንገድ ረዥም፤ ሕዝባችንም ፍላጎት ሰፊ ነው፡፡ ቀስ በቀስ በሚደረግ የተለምዶ ጉዞ ወደ ምንፈልገው የብልጽግና ምእራፍ አንደርስም፡፡
ያለን አማራጭ አንዳንድ እርከኖችን መዝለል ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ፈጠራ እና ፍጥነት ወሳኞች ናቸው፡፡...








