በአጀንዳ ማሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በንቃት ተሳትፈዋል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኮሚሽኑ ከዲያስፖራው አጀንዳ የማሠባሠብ እና ተወካዮችን የማስመረጥ ሥራ በደቡብ አፍሪካ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በስዊዲን...

የትራምፕ እና ፑቲን የቡዳፔስት ቀጠሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በጣም ፍሬያማ ሲሉ የገለጹትን ረጅም የስልክ ንግግር ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ካደረጉ በኋላ በሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ላይ ለመወያየት በሃንጋሪዋ ከተማ ቡዳፔስት እንደሚገናኙ ገልጸዋል። ትራምፕ በትሩዝ...

ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

ደብረማርቆስ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የገበያ ማረጋጋት እና የሕገ ወጥ የንግድ ቁጥጥር ሥራዎች በተጠናከረ መልኩ እንዲከናወኑ ለማድረግ ግብረ ኀይል ተቋቁሞ እየተሠራ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የደብረ...

ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡ አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...

በአንድ ሀገር ውስጥ ጤናማ የትውልድ ቅብብሎሽ ሊኖር የሚችለው ጥራቱን የጠበቀ የትምህርት ሥርዓት ሲፈጠር ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መልካሙ ባየ የአምስት ልጆች አባት ናቸው። ትምህርት ለሰው ልጆች ያለውን ጠቀሜታ ቢረዱም እንኳን ሙሉ በሙሉ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ገበታ አልላኩም። አርሶ አደር መልካሙ ባየ አሁን ላይ ቤት...