በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አሥተዳደር የተለያዩ መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

እንጅባራ: ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መሠረተ ልማቶቹ በመንግሥት መደበኛ በጀት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ ናቸው። ለመሠረተ ልማቶቹ ከ26 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸዋል ተብሏል። የከተማው ነዋሪዎችም የተገነቡ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የኅብረተሰቡን የኑሮ ጫና...

“ታላቁን የሕዳሴ ግድባችንን ስናይ ለልማት እንበረታለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኅብር ወደ ክብር ብለዋል። ንጋት እና ብርሃን ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፤ ታላቁ የሕዳሴ ግድባችን እንደ ወንዛችን ዓባይ ባለግርማ፣ እንደ...

“ሕንጻ ከመሠረት፤ ትውልድ ከልጅነት መታነጽ አለባቸው” የእድገት ሳይኮሎጅ ምሁር

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እነኾ አሮጌው ዓመት አልቆ የአዲስ ዓመት ላይ ደርሰናል። የዛሬ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም ወደ ነገው 2018 ዓ.ም መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። ጳጉሜ 5 "የነገው ቀን" ተብሎም ታስቦ ይውላል። ሰው ሁሉ የተሻለ...

በ2018 የትምህርት ዘመን 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመገብ ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ንቃትን ይጠይቃል፤ ሕጻናት ንቁ ኾነው እንዲማሩ ደግሞ የተሟላ ሥርዓተ ምግብ ማግኘት ይኖርባቸውል። የተማሪዎች ምገባ ለውጤታማ የትምህርት አቀባበል ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። ይህንን መነሻ በማድረግ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የተማሪዎች...

በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ኾነዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቋል፡፡   የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አወቀ...